Today's Bible Verse
የቤተ-ክርስቲያን ቃል ኪዳን
እግዚአብሔር
- ሁሉን የፈጠረ፣ ዘፍ. 11
- ሁሉን አዋቂ፣ መዝ 1305፣ 1ኛ ዮሐን 320፣
- ሁሉን ቻይ፣ ዘፍ 171፣ ኢሳ. 4028፣ ኤር. 3217
- በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ 1ነግ 827፣ ኢሳ. 661፣ ኢዮብ 117-10
- ዘላለማዊ፣ ዘኁ. 2310፣ ኢሳ. 5715፣ ሚል. 36
- ራሱን
- በአብ፣
- በወልድ፣
- በመንፈስ ቅዱስ የገለጠ አምላክ ዘፍ. 126፣ ዘፍ. 117፣ መዝ. 456-7፣ ማቴ. 2819፣ 2ኛ ቆሮ. 1314
- ቅዱስ አምላክ እርሱ ብቻ እንደሆነ እናምናለን ዘሌ. 1144-45፣ 1ኛ ጴጥ. 115
እግዚአብሔር አብ
- ሁሉን የፈጠረ፣ ዘፍ. 11
- ሁሉን አዋቂ፣ መዝ 1305፣ 1ኛ ዮሐን 320፣
- ሁሉን ቻይ፣ ዘፍ 171፣ ኢሳ. 4028፣ ኤር. 3217
- በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ 1ነግ 827፣ ኢሳ. 661፣ ኢዮብ 117-10
- ዘላለማዊ፣ (ዘኁ. 23፡10፣ ኢሳ. 57፡15፣ ሚል. 3፡6) ዘኁ. 2310፣ ኢሳ. 5715፣ ሚል. 36
- የዘላለም ደኅንነት በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ያዘጋጀ፣ ዮሐ. 316
- ማንም ሊደርስበት በማይችል ብርሃን የሚኖር መንፈስ እንደሆነ እናምናለን፣ 1ኛ ጢሞ. 616
እግዚአብሔር ወልድ
- ፍጹም አምላክ ሆኖ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በእኩልነት ከዘላለም የኖረ፣ ዩሐ 11-3
- ፍጹም ሰው ሆኖ ከድንግል ማርያም በሥጋ የተወለደ፣
ኢሳ. 714፣
ሉቃ. 1
31-32 ፣ ዮሐ 114 - ያለኃጢአት የኖረ፣ ዕብ. 415
- ለዓለም ቤዛ ለመሆን በመሰቀል ተሰቅሎ የሞተ፣
ሮሜ 324፣
1ኛ ጢሞ. 2
5-6 - የተቀበረ፣ በሦስተኛውም ቀን የተነሳ፣ 1ኛ ቆሮ. 153
- ለሰዎች የታየ፣ ወደ ሰማይ ያረገ፣ ሐዋ. 11-3፣ ማቲ. 1619
- አሁን በአብ ቀኝ ተቀምጦ ስለእኛ የሚማልድ፣ ሮሜ 834፣ ዕብ. 81-2
- የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን፣ ማቲ. 317፣ 175
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
- ፍጹም አምላክ
ማቲ. 2819፣
ሐዋ. 5
3-9 - መለኮታዊ ባሕርያት ያሉት
- ዘላለማዊ ነው ዕብ. 914
- በሁሉም ስፍራ ይገኛል፣ መዝ. 1307-10
- ሁሉን ቻይ ነው፣ ኢዮ. 334
- ሁሉን አዋቂ ነው፣ 1ኛ ቆሮ. 210-11
- ዓለምን በመፍጠርና በማስጌጥ የተሳተፈ፣
ዘፍ. 12፣
ኢዮ. 33
4 - አካላዊ አቋም ላለው ሰው የሚሰጥ ስም ያለው፣
- እውቀት፣ ፈቃድና፣ ስሜት፣ ያለው፣
- • የማስተማር፣ የመመስከር፣ የማወቅ፣ የማሰብ ሁሉ እውቀት አለው፣ (ዮሐ. 16፡12-15፣ ሐዋ. 5፡3-10)
ዩሐ. 1612-15፣
ሐዋ. 5
3-10 -
የራሱ ፈቃድ ያለው፣
ሐዋ. 5
3-10 1ኛ ቆሮ. 1211 -
ስሜት ያለው፣
ኤፌ. 4
30 ፣ 1ኛ ተሰ. 510፣ ዕብ. 37-10 -
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ቅዱሳኑን እንዲጽፉ የመራቸው፣
2ኛ ጴጥ. 1
21 -
ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያከብር፣
ዮሐ. 16
14 -
ስለኃጢአት፣ ስለጽድቅና ስለፍርድ ዓለምን የሚወቅስ፣
ዮሐ. 16
8-11 -
ለወንጌልና ለተለያዩ አገልግሎቶች አማኞችን የሚቀባ፣
ሐዋ. 13
2 -
ክርስቶስን ከሙታን ያስነሳ በትንሣኤ ቀን አማኞችን የሚያስነሳ መሆኑን እናምናለን።
2ኛ ቆሮ. 4
14
መጽሐፍ ቅዱስ
የአዲስ ኪዳንና ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት፦
- በእግዚአብሔር ቃል የተሰጠ፣
ዘፍ. 119
105 ፣ 2ኛ ቆሮ. 42 - በመንፈስ ቅዱስ የተነግረ፣
2ኛ ጴጥ. 1
21 ፣ ዮሐ. 1426 - በቅዱሳኑ የተጻፈ መሆኑን እናምናለን።
2ኛ ጴጥ. 1
20-21 ፣ ዮሐ. 1613
ሰው
- በእግዚአብሔር መልክና ምሣሌ የተፈጠረ፣
ዘፍ. 1
26-27 ፣ 27 ፣ ኢዮብ 108-12 -
በመጀመሪያ ያለኃጢአት የነበረ፣
ዘፍ. 1
26-29 ፣ 29 ፣ 215 - ከፍጥረት ሁሉ ከፍተኛና ክቡር የሆነ፣
ዘፍ. 2
19-20 ፣ መዝ. 84-8 - በፈጣሪው የምርጫ ነጻነት የተሰጠው፣
ዘፍ. 2
16-17 -
በእራሱ ምርጫ በሰይጣን ተፈትኖ የወደቀ፣
ዘፍ. 2
16-17 -
በሰው ውድቀት ምክንያት ሞት በሰው ዘር ሁሉ ላይ ደረሰ፣
ሮሜ 5
12-14 ፣ ኤፌ. 23 -
ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች እንደወደቀ፣
ሮሜ 3
19-20 -
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለውን የኃጢአት ዋጋ በማመን ብቻ መሆኑን እናምናለን። (ሮሜ 10፡9-11፣ ሮሜ 3፡25፣ 2ቆሮ. 5፡21)
ሮሜ 10
9-11 ፣ ሮሜ 325 ፣ 2ኛ ቆሮ 521
ዘላለማዊ ፅድቅ (መዳን)
- በእግዚአብሔር መልክና ምሣሌ የተፈጠረ፣
ዘፍ. 1
26-27 ፣ 27 ፣ ኢዮብ 108-12 -
በመጀመሪያ ያለኃጢአት የነበረ፣
ዘፍ. 1
26-29 ፣ 29 ፣ 215 - ከፍጥረት ሁሉ ከፍተኛና ክቡር የሆነ፣
ዘፍ. 2
19-20 ፣ መዝ. 84-8 - በፈጣሪው የምርጫ ነጻነት የተሰጠው፣
ዘፍ. 2
16-17 -
በእራሱ ምርጫ በሰይጣን ተፈትኖ የወደቀ፣
ዘፍ. 2
16-17 -
በሰው ውድቀት ምክንያት ሞት በሰው ዘር ሁሉ ላይ ደረሰ፣
ሮሜ 5
12-14 ፣ ኤፌ. 23 -
ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች እንደወደቀ፣
ሮሜ 3
19-20 -
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለውን የኃጢአት ዋጋ በማመን ብቻ መሆኑን እናምናለን። (ሮሜ 10፡9-11፣ ሮሜ 3፡25፣ 2ቆሮ. 5፡21)
ሮሜ 10
9-11 ፣ ሮሜ 325 ፣ 2ኛ ቆሮ 521
ቤተ-ክርስቲያን
ኢየሱስ ክርስቶስ መሠረትዋና ራስዋ የሆነ፣ ኤፌ. 1፡23፣ ቆላ. 1፡18፣ ሮሜ 12፡4-5
-
ምንነቷ
-
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በፈጸመው የድነት ስራ ምክንያት ከኃጢአታቸው በደሙ ታጥበውና ከዓለም ርኩሰት ተለይተው እርሱን ለማምለክና ለማገልገል የተጠሩ የአማኞች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ተብላ እንደምትጠራ እናምናለን።
1ጴጥ. 2
9
- እንደ ውሃ ጥምቀት ቤተ ክርስቲያን፣ የአማኞች ሕብረት ነው።
ማቴ. 28
19-20 ፣ ሐዋ. 241-42 - እንደ መስቀል ቤተ ክርስቲያን፣ የአማኞች አገልግሎት ነው።
ማቴ. 16
18-19 ፣ ሐዋ. 2028
ዓላማና ተግባሯ
-
የወንጌል ተልዕኮዋን መፈጸም፣
ሐዋ. 1
8 ፣ ማቲ 2819-20 ፣ ማር. 1615 - ደቀመዝሙርን ማፍራት፣ ማቴ. 28፡19-20፣ ኤፌ. 4፡11-16፣
- በእውነትና በመንፈስ ማምለክ፣ (ዮሐ4፡24፣ ሮሜ 12፡1፣)
- የራስዋ የሆነ የውስጥ መተዳደሪ ደንብና ሥርዓት ያላት
- ምንም የውጭ ተጽእኖ ሳይኖርባት እርስዋን በራስዋ የምታስተዳድር እንደሆነች እናምናለን።
ቤተክርስትያን የምትፈጽማቸው ሥርዓቶች
የውሃ ጥምቀት
- ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠው ትእዛዝ ነው፣
- ተጠማቂው ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝና ጌታ አድርጎ አምኖ የተቀበለ ሰው ነው
- ቤተ ክርስቲያኒቷ ሕጻናትንና፣ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላመኑትን በፍጹም አታጠምቅም
- የውሃ ጥምቀት ሥርዓት የሚፈጸመው፣ በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ ስም ብቻ ነው
- ሥርዓቱም የሚፈጸመው በውሃ ውስጥ በመጥለቅ ሲሆን አማኙ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በሞቱና በትንሳኤው መተባበሩን የሚገልጽበት የምስክርነት መንገድ እንደሆነ እናምናለን። ሮሜ 6፡1-4፣ ማቴ. 28፡19-20፣ ማር. 16፡16፣ ሐዋ. 2፡41፣ 8፡36-38፣ ሮሜ 6፡1-4
የጌታ እራት
- ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤት-ክርስቲያን የሰጠው ትእዛዝ ነው፣
- የጌታ እራት በውስጡ ሕብስትና ወይን ያለበት ነው፣
- ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኛን ጌታ አድርገው የተቀበሉት ብቻ የሚወስዱት ነው
- የጌታ እራት የወንጌልን እውነት የምናውጅበት ነው 1ኛ ቆሮ. 11፡26
- በክርስቶስ አካል ውስጥ ያለንን አንድነትና በዚህ አካል ውስጥ ካሉት አባላት ጋር ያለንን ኅብረት ያስታውሰናል 1ኛ ቆሮ. 10፡ 17
- ይህን ሥርዓት የምናከብረው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ ብቻ መሆኑን እናምናለን።
የጋብቻ ሥርዓት ማስፈጸም
- ይህን ቅዱስን ጋብቻ የፈቀደና የመሠረተ እግዚአብሔር ነው፣ ዘፍ.2፡18-24፣ ዕብ.13፡4
- ጋብቻ በአንድ ወንድና አንድ ሴት ሆነው በተወለዱ መካከል የሚደረግ ቃል ኪዳን ነው ዘፍ.2፡18-24
- ቤተ ክርስቲያኒቷ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማይምኑ ግለሰቦችን በፍጹም አታጋባም 2ቆሮ. 6፡14
- ቤተ ክርስይቲያኒቷ ከትዳር በፊት ለተጋቢዎች ምክርና ትምሕርት መስጠትን ታምናለች
- ትዳርን የፈቀደና የመሠረተ እግዚአብሔር ስለሆነ ትዳርን ማንም ሊለይ ወይም ሊያፋታ እንዳማይችል በፍጹም ታምናለች ማር. 10፡9
የዘመን ፍጻሜ
- እግዚአብሔር በራሱ መንገድና በወሰነው ጊዜ ዓለምን ወደ ፍጻሜ እንደሚያመጣ፣ ራዕይ 20፡15
- እንደ ተስፋ ቃሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ተገልጦ ወደዚህ ዓለም እንደሚመጣ ማቴ. 16፡27
- የሞቱ ሁሉ እንደሚነሱ፣ ራዕይ 20፡13
- • ክርስቶስም ሰዎችን ሁሉ በጽድቅ እንደሚፈርድ፣ ዮሐ. 5፡27-29
- የተፈረደባቸውም ሁሉ ለዘላለም ወደሚቀጡበት ሥፍራ እንደሚጣሉ፣ ራዕይ 20፡15
- ጻድቃን ግን ከጌታ ጋር በክብር በተነሳው አካል ለዘላለም በመንግስቱ እንደሚኖሩ እናምናለን። ማቴ. 25፡34
Statement of Faith
God
- The Creator of All Things Genesis 11
- The Omniscient
Psalm 147 5,
1 John 3
20 - The Almighty
Jenesis 17
1 , Isaiah 4028, Jeremiah 3217 - Ever-Present God
1Kings 8
27 , Isaiah 661, Job 117-9 - The Eternal
Numbers 2319,
Isaiah 5715,
Malachi 3
6 -
He prepared eternal salvation for mankind through His Son, Jesus Christ
- Father
- Son
- Holy Sprit Deuteronomy 6 4, Matthew 5 48, Matthew 28 19
- We believe that He alone is the Holy God Leviticus 1144-45, 1 Peter 115-16
God the Father
- The Creator of All Things Genesis 11
- The Omniscient
Psalm 147 5,
1 John 3
20 - The Almighty
Jenesis 17
1 , Isaiah 4028, Jeremiah 3217 - Ever-Present God
1Kings 8
27 , Isaiah 661, Job 117-9 - The Eternal
Numbers 2319,
Isaiah 5715,
Malachi 3
6 - He prepared eternal salvation for mankind through His Son, Jesus Christ. John 316
- We believe He is a Spirit who lives in unapproachable light 1 Timothy 616
Jesus Christ
- Jesus Christ is the true God and the true man. John 11-3
- He was conceived by the Holy Spirit and born of the virgin Mary.
Isaiah 714፣
Luke 1
31-32 ፣ John 114 -
He died upon the cross, the Just for the unjust, as a substitutionary sacrifice, and all who believe in Him are justified on the ground of His shed blood.
Romans 324፣
1 Timothy 2
5-6 - He arose from the dead according to the Scriptures. Hebrews 11-3፣ Maththew 1619
- He is now at the right hand of Majesty on high as our great High Priest. Romans 834፣ Acts 81-2
- He will come again to establish His kingdom, righteousness, and peace. Matthew 317፣ 175
Holy Spirit
The Holy Spirit is a divine person, sent to indwell, guide, teach, empower the believer, and convince the world of sin, of righteousness, and of judgment.
John 14:15–18, John 16:13; Acts 1:8, John 16:7–11,The Bible
The Old and New Testaments, inerrant as originally given, were verbally inspired by God and are a complete revelation of His will for the salvation of men. They constitute the divine and only rule of Christian faith and practice.
2 Peter 1:20–21; 2 Timothy 3:15–16,Man
Man was originally created in the image and likeness of God: he fell through disobedience, incurring thereby both physical and spiritual death.
All men/woman are born with a sinful nature, are separated from the life of God and can be saved only through the atoning work of the Lord Jesus Christ. The portion of the unrepentant and unbelieving is existence forever in conscious torment; and that of the believer, in everlasting joy and bliss.
Genesis 1:27, Romans 3:23, 1 Corinthians15:20–23, Revelation 21:8, Revelation 21:1–4,Salvation
Salvation has been provided through Jesus Christ for all men; and those who repent and believe in Him are born again of the Holy Spirit, receive the gift of eternal life, and become the children of God.
It is the will of God that each believer should be filled with the Holy Spirit and be sanctified wholly, being separated from sin and the world, and fully dedicated to the will of God, thereby receiving power for holy living and effective service. This is both a crisis and a progressive experience wrought in the life of the believer after conversion.
Provision is made in the redemptive work of the Lord Jesus Christ for the healing of the mortal body. (25) Prayer for the sick and anointing with oil are taught in the Scriptures and are privileges for the Church in this present age.
Titus 3:4–7, 1 Thessalonians 5:23, Acts 1:8, Romans 6:1–14, Matthew 8:16–17, James 5:13–16,The Church
The Church consists of all those who believe on the Lord Jesus Christ, are redeemed through His blood, and are born again of the Holy Spirit. Christ is the Head of the Body, the Church, which has been commissioned by Him to go into all the world as a witness, preaching the gospel to all nations. The local church is a body of believers in Christ who are joined together for the worship of God, for edification through the Word of God, for prayer, fellowship, the proclamation of the gospel, and observance of the ordinances of Baptism and the Lord's Supper.
Ephesians 1:22–23, Matthew 28:19–20, Acts 2:41–47,Our Church Observes
- Water baptism Mandate from Jesus Christ.
- The baptized must believe and accept the Lord Jesus Christ as his/her personal savior.
- The church will not baptize babies and unbelievers.
- We baptize only in the Name of God the Father, The Son and The Holy Spirit.
- The observance will happen by immersing in the water, it represents to be identified with the LORD’s death and resurrection.
The LORD’s supper
- Mandate from Jesus Christ.
- The LORD’s supper has the Bread and the wine.
- Only those who believe and accept Jesus Christ as their personal savior will participate.
- We proclaim the Gospel’s truth.
- We recognize the unity with Christ and others.
- We observe this until Jesus Christ comes back again.
Marriage
- Marriage is holy and God is the founder.
- Marriage is between those who were born male and female.
- Marriage is between one man and one woman.
- The church will not marry those who does not accept Jesus Christ as their personal savior.
- The church strongly believes pre-marital counseling.
- The church believes that God is the founder of marriage and no one can separate married couples.
Second coming of the Lord Jesus Christ
The second coming of the Lord Jesus Christ is imminent and will be personal, visible, and premillennial. This is the believer's blessed hope and is a vital truth which is an incentive to holy living and faithful service.
There shall be a bodily resurrection of the just and of the unjust; for the former, a resurrection unto life; for the latter, a resurrection unto judgment.
1 Corinthians 15:20–23, John 5:28–29, Hebrews 10:37, Luke 21:27, Titus 2:11–14We exist to ...
For the Son of Man came to seek and to save the lost. Luck 1910
We exist to carry the good news of Jesus Christ to those who are far from God, sharing His grace, truth, and salvation with love and compassion. As we reach the lost, we become instruments of God’s blessing, and we ourselves are blessed to witness lives transformed by the saving power of Christ.
A new command I give you: Love one another. As I have loved you, so you must love one another. John 1334
We exist to live out Christ’s love—loving God and one another with humility, mercy, and forgiveness—so that the world may see Jesus through us.
For where two or three gather in my name, there am I with them. Matthew 1820
We exist to worship God together in spirit and in truth, honoring Him through prayer, praise, teaching, and fellowship. In His presence, we are renewed, strengthened, and richly blessed as one body in Christ.
You did not choose me, but I chose you and appointed you so that you might go and bear fruit—fruit that will last. John 1516
We exist to grow as disciples of Jesus, walking in obedience and faith, bearing lasting fruit that glorifies God. As we remain in Christ, our lives become fruitful and blessed, leaving a legacy that impacts generations.
Our Sacred Purpose
Reach the lost with open arms
Hebrews 4:12
For the word of God is alive and active. Sharper than any double-edged sword, it penetrates even to dividing soul and spirit, joints and marrow; it judges the thoughts and attitudes of the heart.
Love Fiercely, as Christ first loved us
Galatians 6:2
Carry each other's burdens, and in this way you will fulfill the law of Christ.
Worship as one heart, one voice
Matthew 18:20
For where two or three gather in my name, there am I with them.
Bear fruit that remains for generations
Joshua 14:8
I, however, followed the LORD my God wholeheartedly.
Help the needy
Galatians 6:2
Carry each other's burdens, and in this way you will fulfill the law of Christ.